Welcome to Merkatomarket

Help & Settings
Customer Service Contact Us
Back to Tenders

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶችን ጨረታ

Closing Date በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Opening Date በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
Published On አዲስ ዘመን (Sep 29, 2023)
Region Sidama
Document Price 200
Bid Bond በየሎቱ የተለያየ ነው

Tender Description

ጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉትን 

እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡



በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖባቸዋል።

    1.ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣

    2.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

    3.ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ በሥራ ቀናት ለዚሁ

    ሥራ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

    4.ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

    5.ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ 

    ሰዓት እና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡

    6.ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

        አድራሻ፡- ሲ/ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ህንጻ በምድር ላይ ግቢ መግቢያ የሁለተኛ በር ፊት ለፊት በሚገኘው 

        ግዥና ንብረት አስተዳደር ክፍል ይገኛል፡፡

        ማሳሰቢያ፡- የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ገዝተው መወዳደር ይችላሉ፡፡

        የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ

         

         



        Company Information

        የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ

        የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ 

        Sponsored

        Featured Offers

        Handpicked adverts designed to help you discover the best opportunities fast.

        Comparing 0 / 3 products selected
        Compare Now