Welcome to Merkatomarket

Help & Settings
Customer Service Contact Us
Back to Tenders

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የካኖን ፕሪንተር ግዥ ከህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Closing Date Bid closing date ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Opening Date Bid closing date ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
Published On አዲስ ዘመን (Sep 22, 2023)
Region Sidama
Document Price 100
Bid Bond 10000

Tender Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በCALM-LA ፕሮግራም የካኖን ፕሪንተር ግዥ ከህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

-በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው፤

-ለአቅራቢነት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

-የተጨማሪ የእሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፤

-የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬትና መለያ ቁጥር ያለው፤

-የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው የግብር ከፋይነት ማስረጃ የሚያቀርብ፤

ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ /እስፔስፊክሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ አንድ መቶ /100/ ብር ከፍሎ መግዛት አለባቸው፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግና ጠቅላላው በአንድ ሰምበታሸገ ኤንቨሎፕ በማጠቃለል ማቅረብ አለባቸው፡፡

የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ግዥ ፋ/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ከፍል ቢሮ ቁጥር 56 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው ግዥ ፋ/ን/አስ ዳይሬክቶሬት በስልክ ቁጥር 046-221-2413በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

Company Information

የሲዳማ ብ/ክ/መ/እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ

የሲዳማ ብ/ክ/መ/እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ

Sponsored

Featured Offers

Handpicked adverts designed to help you discover the best opportunities fast.

Comparing 0 / 3 products selected
Compare Now