Welcome to Merkatomarket

Help & Settings
Customer Service Contact Us
Back to Tenders

የደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የፎቶ ኮፒ ማሽኖች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Closing Date ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቆይቶ በ15ኛው ቀን 8፡30
Opening Date በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
Published On አዲስ ዘመን (Sep 29, 2023)
Region South Ethiopia
Document Price 200
Bid Bond 2%

Tender Description

uገር አቀፍ የጨረታ ማስታወቂያ

የጽሕፈት መሣሪዎች ፣ የፅዳት እቃዎችና የፎቶ ኮፒ ማሽኖች

የጨረታ መለያ ቁጥር NCB 001/2016

የደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለተለያዩ

 ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያዎች፣

  ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች እና

  ሎት 3 የፎቶ ኮፒ ማሽኖች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤

   2. የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤

   3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት

   4. ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

    5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

     6. በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 15ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 23         በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

     7. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ9፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

     8. 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ተዘግቶ ይከፈታል          ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በሲፒኦ፣ በቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

9. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200.00 ብር ከድርጅቱ

10. ግዥና ንብረት አስተዳደር አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 23 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

11. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸው ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ አንድ ኦሪጅናልና

12. አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም (CPO) ለየብቻቸው በማሸግና ቴክኒካልና

13 .ፋይናንሺያል ብሎ በመለየት በአንድ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።

14. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የእቃ አይነት ከነሙሉ ስፔስፊኬሽንና ሞዴል

15 .እና ብራንድ በመግለጽ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ሲፈለግ ማቅረብ አለባቸው።

16. በጨረታው ሂደት አሸናፈው ድርጅት እቃዎቹን ቢሯችን ድረስ በምጣት ማስረከብ ይኖርበታል።

17. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 046 212 5426 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

  የድርጅቱ አድራሻ ሀዋሳ የቀድሞው ከክልሉ መንገዶች ባለሥልጣን ጎን በቀድሞው ከክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሚወስደው መንገድ ላይ /በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካንፓስ ጎዳና ላይ ነው።

 

 

Company Information

ደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት

ደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት

Sponsored

Featured Offers

Handpicked adverts designed to help you discover the best opportunities fast.

Comparing 0 / 3 products selected
Compare Now