Welcome to Merkatomarket

Help & Settings
Customer Service Contact Us
Back to Tenders

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Closing Date 01/02/2016 ዓ.ም. ከ3፡00-5፡00 ሰዓት
Opening Date 01/02/2016 ዓ.ም. ከ3፡00-5፡00 ሰዓት
Published On አዲስ ዘመን (Aug 29, 2023)
Region Sidama
Document Price NUll
Bid Bond 25%

Tender Description

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለተሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

 

 

 

ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡1. አሸናፊው ያሽነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ግን ለሐራጁ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ሐራጁም ተሰርዞ ሌላ ሐራጅ ወጥቶበት ሲሸጥ የሐራጁ ሽያጭ ዋጋ ከቀድሞው ሽያጭ ዋጋ የቀነሰ (ዝቅ ያለ) ከሆነ ልዩነቱንም ጭምር ለመክፈል ይገደዳል፡፡

2. ሐራጁ የሚካሄደው ሀዋሳ ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ጨረታ ነው፡:

3. የንብረቱን ሁኔታ በአካል በመገኘት ለማየት ይቻላል፡፡ በማንኛውም የሥራ ሰዓት ባንኩ ንብረቱን ያስጎበኛል፡፡

4. የንብረቱ ስም ዝውውር ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል፡፡

5. ንብረቱን ተጫርቶ ያሸነፈና ከፊል ብድር መውሰድ ለሚፈልግ ተጫራች የባንኩን የብድር መመሪያ (መስፈርት) ለሚያሟላ ገዥ ብቻ የብድሩን ሁኔታ ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡

6. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ የቀረበውን ዋጋ መቀበሉን ለአሸናፊው በጽሑፍ ሲያረጋግጥለት ብቻ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት

Company Information

Commercial Bank of Ethiopia Hawassa District የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት

 Commercial Bank of Ethiopia Hawassa District የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት 

Mobile +251 46 220 6136


Sponsored

Featured Offers

Handpicked adverts designed to help you discover the best opportunities fast.

Comparing 0 / 3 products selected
Compare Now