Welcome to Merkatomarket

Help & Settings
Customer Service Contact Us
Back to Tenders

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት ለዲስትሪቢውሽን ስራ የሚውል Clamp Meter ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Closing Date Oct 05, 2023 2:30 PM
Opening Date Oct 05, 2023 3:00 PM
Published On አዲስ ዘመን (Sep 07, 2023)
Region Sidama
Document Price 350.00 ብር
Bid Bond 8000.00 ብር

Tender Description

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

(ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/ አ/ሲ/ክ/ግ/ጨ/004/2016

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት ለዲስትሪቢውሽን ስራ የሚውል clamp meter ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው።

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

ብዛት

1

clamp meter

20

 


1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፤

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 350.00 (ሶስት መቶ ሃምሳ ብር) በኢ/ኤ/አገ/ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000182117742 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ። ሐዋሳ ከተማ መነሃሪያ ክፍለ ከተማ በአሮጌው መነሃሪያ ጎን በሚገኘው የድርጅቱ ሕንጻ የኢ/ኤ/አገ/ሲዳማ ክልል ግዥ፣ ሎጀስቲክስ፣ ንብረት እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 001

3. ተጫራቾች ብር 8,000 (ስምንት ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንክ ጋራንቲ (Bid Bond) ማስያዝ አለባቸው።


4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እና በተ/ቁ 1 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀን መስከረም 24/2016 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት ድረስ ከላይ በተ/ቁ 2 ላይ በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው የሚከፈትበት በዚሁ ቀን መስከረም 24/2016 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ይሆናል።

5. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

6. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 046 212 1972/046 220 1970 መጠየቅ ይችላሉ።

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሲዳማ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት

Company Information

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሲዳማ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሲዳማ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት /ቤት

Phone +251 46 220 1970


Sponsored

Featured Offers

Handpicked adverts designed to help you discover the best opportunities fast.

Comparing 0 / 3 products selected
Compare Now