Welcome to Merkatomarket

Help & Settings
Customer Service Contact Us
Back to Tenders

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የፈሳሽ ናይትሮጂን ማሽን መለወወጫ ዕቃ እና ዘንደር /ዘመናዊ/ የንብ ቀፎና የሽግግር ቀፎ ሕጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Closing Date በ15ኛው ቀን /ተከታታይ ቀናት/ 6፡00 ሰዓት
Opening Date በ15ኛው ቀን /ተከታታይ ቀናት/ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
Published On አዲስ ዘመን (Oct 08, 2023)
Region Sidama
Document Price 200.00 ብር
Bid Bond 30,000.00 ብር

Tender Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ 03/2016

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ 2016 በጀት ዓመት የፈሳሽ ናይትሮጂን ማሽን መለወወጫ ዕቃ እና ዘንደር /ዘመናዊ/ የንብ ቀፎና የሽግግር ቀፎ ሕጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ተጫራቾማሟ የሚባቸው መስፈርቶች -

1. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በጨረታ መሣተፍ የሚችሉና የምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ14 /አስራ አራት/ ተከታታይ ቀናት የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ባን በማስገባት ከመ/ቤቱ ግዥ ፋይ/ንብ/አስተዳደር ዳይሬቶሬት ከሳውዝ ኢንተርናሽናል ሆቴል ከፍ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባንክ ባለው ሕንፃ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 በአካልም ሆነ በተወካዮቻቸው አማካኝነት መግዛት ይችላሉ።

3. በየዘርፉ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባን በተረጋገጠ ዋስትና (Bank Guarantee) ወይም የክፍያ ማዘዣ (CPD) ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4. አሸናፊ ሆኖ የሚመረጠው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ የተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ አለበት።

5. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሠረት የቴክኒካልና የፋይናንሻል ኮፒና ኦሪጅናል ሰነድ በተለያየ ፖስታ በማሸግ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን /ተከታታይ ቀናት/ ከጠዋቱ 230 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት ያግደውም።

6. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ሕጋዊ ማህተም ሳያደርግ ያቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።

8. የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት ይሆናል።

9. ከሰነድ ማስገቢያ የመጨረሻው ቀንና ሰዓት በኋላ የሚመጡ አመልካቾች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916 10 83 60/ 0916 07 00 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ድራሻ፡- ከሳውዝ ኢንተርናሽናል ሆቴል ከፍ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባን ባለው ሕንፃ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 እንገኛለን፡፡

የሲዳማ //ንግሥት እንስሳት

ሀብት ማት ሮ 

Company Information

የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ

Address ከሳውዝ ኢንተርናሽናል ሆቴል ከፍ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባንክ ባለው ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08
Mobile

+251 91 610 8360

+251 92 642 9697

+251 94 104 5917

Sponsored

Featured Offers

Handpicked adverts designed to help you discover the best opportunities fast.

Comparing 0 / 3 products selected
Compare Now