Welcome to Merkatomarket

Help & Settings
Customer Service Contact Us
Back to Tenders

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዲኦ ዞን የቡሌ ወረዳ አስተዳደር የአስተዳደር አጥር ዙሪያ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Closing Date ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
Opening Date ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
Published On አዲስ ዘመን (Oct 29, 2023)
Region South Ethiopia
Document Price 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
Bid Bond 1.5%

Tender Description

ግልጽ የጨረታ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎ ማስታወቂያ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌደኦ ዞን የቡሌ ወረዳ አስተዳደር በቁጥር BRG/01/4210/2015 በቀን 30/12/2015 የቡሌ ወረዳ ፋይናንስ በተጠየቁት ጥያቄ መሰረት የአስተዳደር አጥር ዙሪያ ግንባታ በግልጽ ጨረታ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በጨረታ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎ ሠነድ ጋር

1. በዘመኑ በመንገድ ሥራ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለው ህጋዊ የንግድ ፍቃድ 2015/2016/ ዓ.ም ያለው /ላት፣

2. የግብር ከፋይነት የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ሰርተፊከት እና ቲን ነምበር ያለው /ላት፣

3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበት የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ትችል

4. በጨረታ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎ው ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ማስረጃ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤቱ ማቅረብ የሚችል/ትችል 

5. በዘርፉ በግንባታ ሥራ ፍቃድ ደረጃ 6 በላይ ማቅረብ የሚችል ትችል

6. በዶክመንቱ ላይ የተቀመጠውን ዝርዝር መስፈርቶች ማሟላት የሚችል/የምትችል

7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎ ሰነድ ከቡሌ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 የማይመለስ ለየአንዳንዱ ሎት 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‌‌‍‍‌‌‍‌‍‌‍‌‌‌ መግዛት ኦርጅናል ፍቃድ በመያዝ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በሰነዱ ላይ ባቀረቡት ዋጋ 1.5%/ሃያ በፖስታ በማሽግ ከኦርጅናል ሠነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡

9. ተጫራቾች ስፔስፊኬሽን ላይ በመሙላትን የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በሁሉም ገጾች ላይ ማሳረፍ ይኖርባቸዋል::

10. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በሁለት ፖስታ አንድ ኦርጅናልና ሁለት አንድ ቴክኒካል ኦርጅናል ሁለት ኮፒ በስም በማሸግ ከ1-7 የተዘረዘሩትን የህጋዊነት ማረጋገጫ መረጃዎችን አሟልተው በአንድ እናት ፖስታ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡

11. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን የጨረታ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎ ማስታወቂያ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ተከታታይ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16 ቀን ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ታሽገው በ4፡30 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽገው በ8:30 የሚከፈት ይሆናል፡፡

12. ተወካዮች ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ይዘው መቅረብ አለባቸው:: ማስረጃ ካልያዙ መሳተፍ አይችሉም፡፡

13. ተጫራቾች ጨረታ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎ ያሸነፉበትን የውል ማስከበሪያ 10% እና የቅድመ ክፍያ 30% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‎‏‏‎‎‏‎‏‎‏‎‎‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር፡-0910 58 35 98/0916 33 04 35
በደ/ኢት/ክልላዊ መንግሥት የቡሌ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

Company Information

Bule Woreda Financial & Economic Development Bureau ቡሌ ወረዳ ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

Bule Woreda Financial & Economic Development Bureau
ቡሌ ወረዳ ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
Mobile

+251 91 633 0435

+251 91 615 6602

+251 91 058 3598


Sponsored

Featured Offers

Handpicked adverts designed to help you discover the best opportunities fast.

Comparing 0 / 3 products selected
Compare Now